የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ 31ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11 / 2004/ዋኢማ/ የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) 31ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከትናንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአየርላንድ ፓርላማ አባላት የልዑካን ቡድንን አነጋገሩ

አዲስ አበባ ህዳር 9/2004/ዋኢማ/ – ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአየርላንድ ፓርላማ አባላት የልዑካን ቡድንን በጽሕፈት ቤታቸው…

በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚያስችል ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 9/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚያስችላትን አዲስ ስትራቴጂ ይፋ አደረገች። በሚቀጥሉት…

ኢትዮ-ቴሌኮም የአገልግሎት አሰጣጥና አያያዝ ዘዴዎችን በመገምገም አገልግሎቱን እንደሚያሻሽል ገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 9/2004/ዋኢማ/– ኢትዮ-ቴሌኮም ኩባንያ የአገልግሎት አሰጣጡን ከደንበኞች ፍላጎት አንፃር በማጣጣም የአገልግሎት አሰጣጥና አያያዝ ዘዴዎችን…

አክስዮን ማህበሩ የመልቲሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎትን ለግሉ የንግድ ሕብረተሰብ መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 9/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክስዮን ማህበር ከውጭ የሚገቡ እቃዎችን ከጂቡቲ ወደብ እስከ…

በደቡብ ክልል ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሰዎች የኦንኮሰርኪያስስ የዓይን ሕክምና ተሰጠ

ሀዋሳ ህዳር 8/2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል ለ1 ሚሊዮን 470 ሺ ሰዎች የኦንኮሰርኪያስስ የዓይን ሕክምና አገልግሎት መስጠቱን…