የደቡብ ክልል ብሔርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለው አለ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ብሔርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት…

የሶማሌ ክልልን የሁከት መናኻሪያ ለማድረግ በሚሞክሩ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ክልሉ አስጠነቀቀ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በተለይ ብሔር እና ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ክልሉን የሁከትና ብጥብጥ…

ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ

ጥቅምት 26/2014 (ዋልታ) የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ አቀረበ፡፡ የጥሪ ማስታወቂያው ሙሉ ዝርዝርቀጥሎ…

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ

ጥቅምት 18/2014 (ዋልታ) በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና…

ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው – የአማራ ብልጽግና ፓርቲ

  ሐምሌ 10/2013 (ዋልታ) – ፓርቲው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ያወጣ ሲሆን፣ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው…

የጋምቤላ ክልል መንግስትና ህዝብ ለሃገር ሉዓላዊነት በግንባር ያለውን ሰራዊት በስንቅ፣ በገንዘብ፣ በሞራል እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ አስታወቀ

ሐምሌ 09/ 2013 (ዋልታ) – የጋምቤላ ክልል መንግስትና ህዝብ በሃገሪቱ ህልውና ላይ የተቃጣውን አገር የማፈራረስ ዓላማ…