መንግሥት አሸባሪው ሕወሓት ጥቃቱን አቁሞ ወደ ሰላማዊ ምክክር እንዲመጣ አሳሰበ

ነሐሴ 19/2014 (ዋልታ) መንግሥት አሸባሪው ሕወሓት ዳግም እየፈጸመ ያለውን ጥቃት አቁሞ ወደ ሰላማዊ ምክክር እንዲመጣ አሳሰበ፡፡…

ሕወሓት የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን መንግሥት አስታወቀ

ሰኔ 16/2014 (ዋልታ) አሸባሪው ሕወሓት የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…

በታሪካዊ ጠላቶች ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ውጥን በፍፁም አይሳካም – መንግሥት

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) በታሪካዊ ጠላቶች ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ውጥን በፍፁም አይሳካም ሲል…

የጠላቶቻችንን ሴራ እያከሸፍን የሀገራችንን ብልጽግና እናረጋግጣለን – ኦሮሚያ ክልል

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የጠላቶቻችንን ሴራ እያከሸፍን የሀገራችንን ብልጽግና እናረጋግጣለን አለ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው…

ፀረ ሰላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አሳሰበ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የፀረ ሰላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…

የሀረሪ ክልል በሃይማኖትና ብሔር ሽፋን ግጭት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) በሀረሪ ክልል በሃይማኖትና በብሔር ሽፋን ሕዝቦችን መካከል ግጭት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ህጋዊ…