በኩፍኝ ህመም ተጠቂ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

በኩፍኝ ህመም ተጠቂ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ የክትባት ጉዳዮች ደይሬክተር…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው የጤና ለሁሉም ፕሮግራም የ40 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አሜሪካ ኢትዮጵያ እያከናወነች ለሚገኘው የጤና ለሁሉም ፕሮግራም የ40 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ በዛሬው ዕለት ይፋ ማደረጓ ተገለጸ፡፡    …

ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት 106 ሺህ ከረጢት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ

ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት በአገር አቀፍ ደረጃ 106 ሺህ ከረጢት ደም ከበጎ ፈቃደኛ…

2ኛው ዙር የኩፍኝ ክትባት በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ ነው

ሁለተኛው ዙር የኩፍኝ ክትባት በመደበኛው ክትባት መርሃ ግብር በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በአዲስ አበባ የተለያዩ የጤና ተቋማትን ጎበኙ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አዲስ አበባ የሚገኘውን የጃን ሜዳ ጤና ጣቢያ…

ኢትዮጵያ እና ኩባ በጤናው ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አደረጉ

ኢትዮጵያ እና ኩባ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል።   በኢትዮጵያ እና በኩባ አገራት መካከል…