በ2018 ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ የላቀ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደምታስመዘግብ አይኤም ኤፍ አስታወቀ

የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ( አይኤምኤፍ) እኤአ በ2018 ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ የላቀ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ብሏል፡፡…

ሳውድአረቢያ የኦፔክ አባላት የነዳጅ ምርትን እንዲቀንሱ ጥሪ አቀረበች

የነዳጅ አምራችና ላኪ አባል ሃገራት ድርጅት ኦፔክን የምትመራው ሳዑዲ አባል ሃገራቱ እስከ መጪው እኤአ በመጋቢት ድረስ…

ተቋሙ የቻይናና አውሮፓ አገራት ኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ገለጸ

አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ ቻይናና  የአውሮፓ  ሃገራት የኢኮኖሚ እድገት ማሳየታቸውን ገለፀ፡፡ አለም አቀፉ…

በወርሃ ሰኔ የእንግሊዝ ኢኮኖሚ እየወረደ መምጣቱ ተመለከተ

ባለፈው  የፈረንጆቹ ወርሃ ሰኔ ላይ የእንግሊዝ ኢኮኖሚ እየወረደ መምጣቱና  በሀገሪቱ የሚገኙ የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ችግር…

ቻይና የወጪና ገቢ ንግድ እንቅስቃሴዋን በከፍተኛ ፍጥነት ማደጉ ተገለጸ

ከቅርብ አመታት ወዲህ ቻይና ከተለያዩ የአለም  ሀገራት ጋር የምታደርገው የንግድ እንቅሰቃሴ ከፍተኛ  ነው፡፡ለዚህም ከአፍሪካ ሀገራት ጋር…

የአውሮፓ ህብረት እና ጃፓን የንግድ ስምምነት ፈረሙ

የአውሮፓ  ህብረትና ጃፓን በህብረቱ አባል አገራት እና በጃፓን መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ መጠን በሦስት እጥፍ የሚያሳድግ…