እስራኤል በሶሪያ የኬሚካል መሣሪያ ማምረቻ ላይ ጥቃት ሰነዘረች

እስራኤል በሶርያ የኬሚካል መሳሪያ ማምረቻ ጣቢያ ላይ ጥቃት ሰነዘረች፡፡ ሶርያ የእስራኤል ድርጊት የአካባቢውን ሠላም ማተራመስን ዒላማው…

የትራምፕ አስተዳደር ሶስት ደቡብ ሱዳን ባለሥላጣናትን በጥቁር መዝገብ ላይ አሰፈረ

የትራምፕ  አስተዳደር በደቡብ ሱዳን  የንፁሃን  ዜጎች  ህልፈተ  ህይወትና ስቃይ እንዲባባስ አድርገዋል ያላቸውን   ሦስት የደቡብ ሱዳን ባለሥልጣናትን …

የፀጥታው ምክር ቤት በሰሜን ኮርያ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ እንዲጥል አሜሪካና ጃፓን ጠየቁ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ለስድስተኛ ጊዜ የሃይድሮጅን ጦር መሳሪያ ሙከራ ባካሄደችው ሰሜን ኮርያ…

ሳዑዲ አረቢያ የየመን የሰብዓዊ ድጋፍ ወጪን መሸፈን እንደሚገባት የመንግሥታቱ ድርጅት አሳሰበ

ሳዑዲ አረቢያ በየመን የሰብዓዊ ድጋፍ ሙሉ የገንዘብ ወጪውን ልትሸፍን እንደሚገባት የተባበሩት  መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ ።        …

ኢራቅና ዮርዳኖስ የዘጉትን አዋሳኝ ድንበር ከፈቱ

ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ከሁለት ዓመታት በላይ ዘግተውት የቆዩትን አዋሳኝ ድንበራቸውን  ከፍተዋል ፡፡ የሁለቱን ሃገራት የንግድ እንቅስቃሴ…

ሰሜን ኮሪያ ጃፓን ላይ የሰነዘረችውን የሚሳኤል ጥቃትን የተባበሩት መንግስታት በሙሉ ድምፅ አወገዘ

ሰሜን ኮሪያ ጃፓን ላይ የሰነዘረችውን የሚሳኤል ጥቃትን ተከትሎ የተባበሩት መንግስታት ዛሬ በሙሉ ድምፅ አወገዘ፡፡ የፀጥታው ምክርቤት…