በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓል በሰላም መከበሩን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ

ጥር 11/2014 (ዋልታ) በጎንደር ከተማ ታቦታት ከያደሩበት ጥምቀተ ባሕር ወደየአጥቢያ ቤተክርስቲያናቱ በሰላም መግባታቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ…

የጥምቀት በዓል 44 ታቦታት በአንድ ላይ ሆነው በምንጃር ሸንኮራ ኢራንቡቲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ጥር 11/2014 (ዋልታ) የጥምቀት በዓል 44 ታቦታት በአንድ ላይ ሆነው በምንጃር ሸንኮራ ኢራንቡቲ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።…

የጥምቀት በዓል በሀረር ከተማ በድምቀት ተከበረ

ጥር 11/2014 (ዋልታ) የጥምቀት በዓል በሀረሪ ክልል በሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በሀረር ከተማ በድምቀት…

የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

ጥር 10/2014 (ዋልታ) በየዓመቱ ጥር 10 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የ2014…

ሩሲያ ለኢትዮጵያ ያላትን ወዳጅነት ማሳየቷ ተገለፀ

ጥር 10/2014 (ዋልታ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሩሲያ በዓለም…

ጥምቀት ከዓይን ማረፊያ በዓሎቻችን አንዱ ነው-ከንቲባ አዳነች

ጥር 10/2014 (ዋልታ) ጥምቀት ለአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ገፅታን ከሚያላብሱ የዓይን ማረፊያ በዓሎቻችን አንዱ ነው ሲሉ…