በቱርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን 27 ሺሕ ዶላር አስረከቡ

ጥር 7/2014 (ዋልታ) በቱርክ የሚኖሩና የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡ የኢትዮጵያዊያን አንድነትና ትብብር…

በመዲናዋ የመሬት ልማት ማኔጅመንት የስራ ኃላፊ ግማሽ ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል ተያዘ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የመሬት አገልግሎት አስፈጽማለሁ በማለት ከባለጉዳይ 500 ሺሕ ብር…

ዳያስፖራዎች በአፋር ክልል ለተጎዱ ወገኖች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር ክልል…

በጎንደር የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓል በሰለም እንዲከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የፀጥታ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የዞኑ…

በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ፈጣን ምላሽ መስጠት እንደሚገባ ተገለጸ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) በድርቅ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት መስራት እንደሚገባ…

የአዲስ አበባ አስተዳደር ለሶማሌ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 100 ሚሊዮን ብር…