የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት ሕግ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል

የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…

ሚኒስቴሩ ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጓዦች የኢቦላ ምርመራ መደረጉን አስታወቀ

 በ10ኛው የኢቦላ ሥርጭት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጓዦች የኢቦላ ምርመራ መደረጉን የጤና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላው አገሪቱ ከተውጣጡ 3 ሺህ 696 መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ ከ3 ሺህ 696 መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ከመምህራን…

ምክር ቤቱ 110 የነበሩ የአስፈፃሚ ተቋማትን ወደ 63 ዝቅ አደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 110 የነበረውን የአስፈፃሚ ተቋማት ቁጥር ወደ 63 ዝቅ አድርጓል፡፡ ምክር…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበውን የተለያዩ…

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በከተማ ልማትና ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ከዲያስፖራዎች ጋር ውይይት አደረገ

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በከተማ ልማትና ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ከዲያስፖራዎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አላላት ጋር…