የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ የብአዴን አባል ተማሪዎችና የከተማው ነዋሪዎች የብአዴንን 31ኛ የምስረታ በዓል አከበሩ

ጅጅጋ፤ ህዳር 19/2004/ዋኢማ/-የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ የብአዴን አባል ተማሪዎችና የጅጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በተለያዩ ተግባራት የብአዴንን 31ኛ ዓመት የምስረታ…

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራዊነት የአቅም ግንባታ ድጋፍ ለመስጠት ፍላጎት እንዳላት አስታወቀች

አዲስ አበባ ህዳር 19/2004/ ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዷን ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ የሚያስፈልጋትን የአቅም…

ኢትዮጵያ አልሸባብን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ድጋፍ እንድትሰጥ ጥሪ ቀረበ

በአዲስ አበባ ህዳር 19/2004/ዋኢማ/– የኢጋድ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ አልሸባብን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ድጋፍ እንድትሰጥ ጥሪ አቀረቡ።…

የቡና ጥራትን ለማስጠበቅ ሁሉም ሃላፊቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19/2004/ዋኢማ/–  የቡና ጥራትን ለማስጠበቅ ሁሉም ሃላፊቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጅማ…

ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የዛምቢያ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 19/2004/ዋኢማ/ – ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የዛምቢያ አምባሳደር አሰናበቱ፡፡ ፕሬዚዳንት…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ላለው የአፍሪካ ኅብረት የሠላም አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንድታደርግ የኢጋድ መሪዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 16/2004/ዋኢማ/– ኢትዮጵያ በሶማሊያ ላለው የአፍሪካ ኅብረት የሠላም አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንድታደርግ የምስራቅ አፍሪካ…