አዲስ አበባ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/– የሙያ ማህበራት፣ የመገናኛ ብዙሃንና የስነ- ጥበብ ባለሙያዎች ህገ-መንግስቱን ለህብረተሰቡ ከማስተዋወቅ አንፃር ከፍተኛ…
Category: የሀገር ውስጥ ዜና
ህገ-መንግስቱ የሁሉንም ክልሎች እኩል ተጠቃሚነት ማረጋገጡ ተገለፀ
አዲስ አበባ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – ዜጎች መክረውና ተወያይተው ያፀደቁት ህገ-መንግስት የሁሉንም ክልሎች የእኩል ተጠቃሚነት እያረጋገጠ መምጣቱን…
ህብረቱ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ መልክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዥን ፒንግ በሊቢያ አዲስ ለተመሰረተው መንግስት የደስታ…
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 14/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና…
ኢትዮጵያ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፓርላማን አቅም ለመገንባት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች
አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/– በሶማሊያ የሽግግር ምክር ቤት ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሃሰን ሼክ አደን የተመራው የልዑካን ቡድን…
የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች ልዩነታቸውን አጥብበው የሀገሪቱን አምባገነን ስርዓት እንዲያስወግዱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/– የኤርትራ ኮሚሽን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ የኤርትራ ተቃዋሚ ኃይሎች ልዩነታቸውን አጥብበው የሀገሪቱን አምባገነን ስርዓት…