ለአፍሪካ ወጣቶች የሥራ እና የክህሎት ችግሮች ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት ይገባል – ሙሳ ፋቂ ማሀመት

አፍሪካን የተሻለች አህጉር ለማድረግ የወጣቶችን የሥራ እና የክህሎት ችግሮችን ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር…

የሊቢያ ግጭት መባባሱ ሰብዓዊ እርዳታን ለማድረስ አዳጋች እያደረገው ነው ተባለ

የሊቢያ ግጭት መባባሱ ለዜጎች የሰብዓዊ እርዳታን ለማድረስ አዳጋች እያደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና…

ኬንያዊው ለጋስ መምህር የ1 ሚሊየን ዶላር አሸናፊ ሆኑ

80 በመቶ ደሞዛቸውን በድህነት ውስጥ ለሚገኙ የሚለግሱት ኬኒያዊው መምህር የ1 ሚለየን ዶላር ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ…

ግብጽ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጥብቅ ሕግ አወጣች

ግብጽ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚለቀቁ የሃሰት ዜናዎች እና ለሽብር ስራ የሚያገለግሉ ድረ ገጾች ላይ እስከ መዝጋት የሚደርስ…

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በደረሰ የባቡር አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ በደረሰ የባቡር መገልበጥ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ከአደጋው ሰለባዎች መካከል አብዛኞቹ…

ግበጽ እና ኦስትሪያ በትምህርትና በሳይንስ ዘርፍ የአምስት አመት የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ግበጽ እና ኦስትሪያ በትምህርትና በሳይንስ ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያሰችላቸውን የአምስት ዓመት የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት…