ደቡብ ሱዳን የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ልትሰጥ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለጸ

ደቡብ ሱዳን የኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ልትሰጥ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ ሀገሪቱ ክትባቱን የምትሠጠው በሽታው…

በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ በሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ ደረሰ

ትላንት በሱዳን በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በርከት ያሉ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የሞት አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በአደጋው…

በአፍሪካ የውሃ ሃብት አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ተጀመረ። በጉባኤው ላይ የኢፌዴሪ…

በደቡብ ሱዳን ህፃናት ያለዕድሚያቸው እንዲያገቡ የሚደረጉበትን ሁኔታ የሀገሪቱ መንግስት እንዲያስቆም ተጠየቀ

በደቡብ ሱዳን ህፃናት ያለዕድሚያቸው አየተገደዱ እንዲያገቡ የሚደረጉበትን ሁኔታ የደቡብ ሱዳን መንግስት እንዲያስቆም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች…

በኡጋንዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ከ40 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ከ400 በላይ ጠፍተዋል

በኡጋንዳ  በኤልጎን ተራራ አቅራቢያ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በአከባቢው የሚኖሩ  ከ 40 በላይ ሰዎች ህይታቸውን ሲያጡ ከ…

በደቡብ ሱዳን ወታደራዊ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ታዳጊ ልጆች ወደ ቀድሞ ህይወታቸው ለመመለስ እየተሰራ ነው

በደቡብ ሱዳን ወታደራዊ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ታዳጊ ልጆች ወደ ቀድሞ ህይወታቸው እንዲመለሱ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑ ተገልጸዋል፡፡…