በኡጋንዳ ካንሰር በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ በሽታ እየሆነ መምጣቱ የሀገሪቷን መንግስት አሳስቧል ተባለ

በኡጋንዳ የካንሰር ህምም በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ በሽታ እየሆነ መምጣቱ የሀገሪቷን መንግስት አሳስቧል እየተባለ ይገኛል፡፡ ከቅርብ ዓመታት…

ተመድ በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ተፈናቃዮችን ወደ ጁባ መጠለያ አዘዋወረ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በደቡብ ሱዳን የሚገኙ 3 ሺ 5 መቶ ተፈናቃዮችን በፊት ይኖሩበት ከነበረው ካምፕ በጁባ…

ደቡብ አፍሪካውያን የኔልሰን ማንዴላን 100ኛ አመት የልደት በዓል እያከበሩ ይገኛሉ

ደቡብ አፍሪካውያን የኔልሰን ማንዴላን 100ኛ አመት የልደት በአል በማክበር እያከበሩ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የፀረ አፓርታይድ ትግል መሪው…

ከ200ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደቡብ ሱዳናውያን የኮሌራ ክትባት ተሠጠ

በአንድ በጎ አድራጎት ድርጅት አማካይነት ለ200 ሺ በላይ ደቡብ ሱዳናውያን የኬሌራ ክትባት መሠጠቱ ተገለጸ፡፡ በደቡብ ሱዳን…

የአፍሪካ ነጻ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ስምምነት ተግባራዊነት ላይ የሚመክር ስብሰባ በቀጣይ ሳምንት ይካሄዳል

የአፍሪካ ነጻ የአየር ትራንስፖርት ገበያ ስምምነት ተግባራዊነት ላይ የሚመክር የሚኒስትሮች ስብሰባ በቀጣይ ሳምንት በቶጎ ርዕሰ መዲና…

የግብፅ መንግስት ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር አካሂደዋል ያላቸውን 40 ግለሰቦች ለፍርድ ሊያቀርብ ነው

የግብፅ መንግስት ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር አካሂደዋል ያላቸውን 40 ግለሰቦችን ለፍርድ እንደሚያቀርብ ተገለጸ፡፡ ሰዎች በገዛ ምክንያት…