ግብጽን ጨምሮ በርካታ የምሥራቅ ሜዲትራኒያን አገራት ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ አጋጠማቸው

ጥቅምት 9/2014 (ዋልታ) ግብፅ፣ ግሪክና ቆጵሮስን ጨምሮ በርካታ የምሥራቅ ሜዲትራኒያን አገራት ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ እንዳጋጠማቸው…

የአሜሪካ የእርዳታ ፕሮግራምን እንዲመሩ እጩ የሆኑ የመጀመሪያው አፍሪካዊ

መስከረም 18/2014 (ዋልታ) የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር (ሲዲሲ አፍሪካ) ኃላፊ…

የአፍሪካ ሕብረት ጥላቻ ንግግርን የመካላከል ዘመቻ

መስከረም 11/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ሕብረት “ለጥላቻ ንግግር ቦታ የለም” በሚል መሪ ቃል የጥላቻ ንግግርን ለመካላከል ያለመ…

የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ዕውቅና ተሰጠ

ሐምሌ 16/2013 (ዋልታ) – የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

የዓለም ባንክ 157 ቢሊየን ዶላር የቀውስ ማገገሚ ድጋፍ ሊያደርግ ነው

ሐምሌ 13/2013 (ዋልታ) – የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ካስከተለው ሁሉን አቀፍ ቀውስ ለማገገም የሚሆንና በባንኩ የምስረታ ታሪክ ከፍተኛ…

የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት የ15 ወራት እስር ተፈረደባቸው

ሰኔ 22/2013 (ዋልታ) – የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመተላለፍ የ15 ወራት…