ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በደህንነት ጉዳዮች ላይ ሊመክሩ ነው ተባለ

ሱዳንና  ደቡብ ሱዳን ከዓመታት የሻከረ ግንኙነት በኋላ አሁን መለሳለስ እያሳዩ መምጣታቸውን  የተለያዩ የመረጃ ምንጮች  ይገልጻሉ ፡፡…

የኬንያ የውጭ ቀጥታ ንግድ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ሆኖ ተመዘገበ

የኬንያ የውጭ ቀጥታ ንግድ ባለፉት  አራት ወራት   2ነጥብ 5  ቢሊዮን  ዶላር  መድረሱ ተገለጸ ። የኬንያ የውጭ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የ12 ቢሊየን ዶላር የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮግራምን ይፋ አደረገ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአጠቃላይ 12 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ  የአፍሪካን በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ለማስተሳሰር የሚያስችለውን  ፕሮጀክቱን…

ኬንያ 100ሺ ሰራተኞችን ወደ ሳውዲ አረቢያ ልትልክ ነው

  በኬንያና በሳውዲአረቢያ መካከል የሚደረገው ድርድር ስኬታማ ከሆነ ኬንያ በቅርቡ 100 ሺህ ያህል  ሰራተኞችን ወደ ሳውዲ…

ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር የተዘረጋው የባቡር መስመር ተመረቀ

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የጅቡቲውን ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌን ጨምሮ፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ሌሎች…

የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ቀን ተከበረ

የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ቀን በየዓመቱ ህዳር 20 ቀን እንዲከበር በወሰነው መሰረት የዘንድሮ በዓል ትናንት በኢንተርኮንቲኔንታል…