የሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ኃላፊ መመራቱን ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ

እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ 63 ሰዎች በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል አቃቢ ህግ…

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚዎችን ጎበኙ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት…

በብሔር ብሔረሰቦች በዓል ላይ ብሔሮች የአንድ ሌላ ብሔር ባህላዊ የአለባበስና ጭፈራ ትርዒት ያሳያሉ

በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረው የዘንድሮ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ላይ ብሔሮች ከራሳቸው በተጨማሪ የአንድ ሌላ ብሔር ባህላዊ…

ሴቶች ለሰላም መረጋገጥ ከሰሩ በገቢ አሰባሰብ ላይ አወንታዊ አስተዋፅኦ እንደሚኖራቸው የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጹ

የሴቶች በመሪነት ሚናቸው ለሰላም መረጋገጥ ከሰሩ በገቢ አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ጀንከር ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ጃን ክላውድ ጀንከር ጋር በስልክ ውይይት አደረጉ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ-መስተዳድር ሆነው ተሸሙ

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው አራተኛ የሥራ ዘመን ሦስተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ…