በውጭ ጉዳይ ዋና መስሪያ ቤቶትና በኢምባሲዎች ሲካሄድ የነበረው የሰው ኃይል ምደባ በሚቀጥለው ሳምንት ይጠናቀቃል

በዋና መስሪያ ቤትና በኢምባሲዎች የተጀመረው የሰው ኃይል ምደባ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። አዲሱን መዋቅራዊ…

የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ ገቡ

የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል። በአሜሪካ ሲኖሩ የነበሩት የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት…

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከመስከረም ወር ጀምሮ የካንሰር ህክምና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታወቀ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከመስከረም 2፤2011 ጀምሮ የካንሰር ህክምና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ሆስፒታሉ ህክምናውን ከጀመረበት ቀን አንስቶ…

የወጪ ንግዱ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ ሀብት የሚያሳይ ባለመሆኑ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ ሀብት የሚያሳይ ባለመሆኑ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ  ዘውዴ  በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመካፈል በዛሬው  ዕለት  ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ ። በደቡብ…

በአሜሪካ ምክር ቤት ምርጫ ዴሞክራቶች አብላጫ መቀመጫን አሸነፉ

በአሜሪካ አጋማሽ ምርጫ ዴሞክራቶች የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላጫ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተነግሯል። ሪፐብሊካኖቹ በአንፃሩ የሴኔት መቀመጫዎችን…