የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በኒዩክለር መረሀ ግብር ዙሪያ ለመነጋገር ሰሜን ኮሪያ ገቡ

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በኒዩክለር መረሀ ግብርና ለሶስት አመታት ከሰሜን ኮሪያ ጋር በተደረገው ጦርነት…

ኃይለማሪያምና ሮማን የተባለ ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ጋር "ኃይለማርያም እና ሮማን" የተሰኘ ፋውንዴሽን ሊያቋቁሙ ነው።…

የጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔ ከሃምሌ 2 ጀምሮ ይካሄዳል

የጨፌ ኦሮሚያ 8ኛው መደበኛ ጉባዔ ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 4 ፤2010 በአዳማ የጨፌ አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ።…

አየር መንገዱ ኤሲኤም ከተሰኘ የጀርመኑ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር ለመሥራት ስምምነት ፈረመ

አየር መንገዱ በአውሮፓ ሰፊ እውቅና ካለውና ኤ ሲ ኤም ከተሰኘ የጀርመኑ የአውሮፕላን የውስጥ አካላት አምራች ኩባንያ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ የፌደራልና ክልል ስራ ኃላፊዎች ተፈናቃዮችን ዛሬ ይጎበኛሉ

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ጨምሮ የፈዳራልና የክልል…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነገው ዕለት ከ9 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዚህ አመት ከ9 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010…