የለውጥ ጉዞው ከዳር እንዲደርስ ድጋፋችንን እናጠናክራለን…በባህር ዳር የድጋፍ ሰልፍ ተሳታፊዎች

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ አመራርነት የተጀመረው የአንድነት፣ የፍቅርና የለውጥ ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ…

የለውጡን ጉዞ ሊያሰናክሉ የሚጥሩትን ህዝቡ አንድነቱን በማጠናከር ሊታገላቸው ይገባል… አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

“ዛሬ አገሪቱ ደስታና ፍቅር የሚታይባት አገር ብቻ ሳትሆን የህዝቡ አንድ መሆን የእግር እሳት የሆነባቸው የአሮጌው ዘመን…

የቀድሞ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ገቡ

የቀድሞ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሆኑት አምባሳደር ካሣ ከበደና ተክሌ የሻው አዲስ አበባ  ገቡ ። የቀድሞ የደርግ…

ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለ15ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዘርግቷል

በአዲስ አበባ  ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከ15 ሺህ በላይ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዝርጋታ ማከናወኑን የአዲስ…

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደረሱ

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከእልህ አስጨራሽ ድርድርና ውይይት በኋላ በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሷል። በቤልጅየም ብራስልስ…

“የፈንዳው ቦምብ የኢትዮጵያውያንን የለውጥ ስሜት አይገታውም” – አቶ ለማ መገርሳ

ባለፈው ሳምንት በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፈኛ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃት “በዜጎች ላይ የሄይወትና አካላዊ ጉዳት ቢያደርስም…