የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር ትውልድ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

መጋቢት 9/2015 (ዋልታ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተፃፈው “የመደመር ትውልድ” የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ በምረቃ…

ደማቸውን እና አጥንታቸውን ከስክሰው አገር ላቆዩ አባቶች ክብር ይገባል – ልጅ ዳንኤል ጆቴ

የካቲት 23/2015 (ዋልታ) ደማቸውን እና አጥንታቸውን ከስክሰው አገር ላቆዩ አባቶች ክብር ይገባል ሲሉ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች…

የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በግዢ አፈፃፀም ዙርያ እየመከሩ ነዉ

ጥር 20/2015 (ዋልታ) የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በግዢ አፈፃፀም ዙርያ በሀረማያ ዩኒቨርስቲ ምክክር እያደረጉ ነው ፡፡…

“ቪዚት ኢትዮጵያ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

ታኅሣሥ 14/2015 (ዋልታ) የቱሪዝም ሚኒስቴር “ቪዚት ኢትዮጵያ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። መተግበሪያው የሀገር ውስጥ ቋንቋን…

የፋይናንስ ዘርፍ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ  ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች  በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው  – የብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ

ኅዳር 23/2015 (ዋልታ) በፍትህና በፀጥታ ዘርፍ የኢፌዲሪ የፋይናንስ ዘርፍ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቴወድሮስ በቀለን ጨምሮ የመረጃና…

ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ልዩ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላት

ኅዳር 5/2015 (ዋልታ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለኮማንደር አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ልዩ የኒሻን ሽልማት አበርክቶላታል፡፡ የፌዴራል…