የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ነገ በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ይከበራል

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 25 /2004/ዋኢማ/– የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ነገ በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ…

ኢንስቲትዩቱ ለእቅድ ተግባራዊነት በጥናትና ምርምር ለመደገፍና ለዓቅም ግንባታ ሥራዎች ልዩ ትኩረት መስጠቱ የሚበረታታ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 25/2004/ዋኢማ/– የኢትዮጵያ ሰላምና ልማት አለምዓቀፍ ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራዊነት በጥናትና ምርምር…

የ2011 የዓለም አገራት የሰብአዊ ልማት ሪፖርት ዛሬ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ጥቅምት 24/2004/ ዋኢማ/ – የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የ2011 የዓለም አገራት የሰብአዊ ልማት…

16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች የአፍሪካ ጉባዔ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ጥቅምት 24/2004/ዋኢማ/ – በመጪው ህዳር 24 በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 16ኛው ዓለም አቀፍ “የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር…

ኤጀንሲው መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዢ እያካሄደ ነው

አዳማ ጥቅምት 24/2004/ዋኢማ/– የኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከሰባት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የጤና ተቋማትን…

የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን 11ኛው ዙር የባለሙያዎች ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/– የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን 11ኛው ዙር የባለሙያዎች ስብሰባ በሶስት ቁልፍ አጀንዳዎች ላይ…