አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ የሀሳብ ልዩነቶችን ለመቅረፍ ከምክክር የተሻለ መፍትሄ አለመኖሩን ገለጹ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በሀገራችን እየተስተዋሉ ያሉትን የሀሳብ ልዩነቶችንና ግጭቶችን እንዲሁም የቆዩና ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመቅረፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር በመሆን የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርኃ ግብር ከጊፍት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባርና ንቅናቄ ይፋ አደረጉ

ሚያዝያ 18/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባርና ንቅናቄ ይፋ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ ለኢትዮጵያ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ገለጹ

ሚያዝያ 18/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን የሚሰጠው ድጋፍ…

ቲክ ቶክ ይሸጣል?

የቻይናው የቲክ ቶክ እናት ካምፓኒ ባይትዳንስ ቲክ ቶክን ለመሸጥ ምንም እቅድ እንደሌለው አስታውቋል። አሜሪካ ቲክቶክ እንዲሸጥ…