የግል የግንባታ ሥራ ተቋራጮች በመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

ሀዋሳ ጥቅምት 23/2004/ ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የሚገኙ የግል የግንባታ ሥራ ተቋራጮች በልማት ሥራዎች ላይ ያላቸው…

ክልሉ ድህነትን ሊቀርፉ የሚችሉ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት መስጠቱን አስታወቀ

ሀዋሳ፤ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – በዘንድሮው የበጀት ዓመት ድህነትን ማዕከል ላደረጉ የልማት ፕሮጀክቶች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ፈረንሳይ ሄዱ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዛሬ  ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የቡድን 20…

ለ16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤድቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች የአፍሪካ ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙን አዘጋጅ…

የአሜሪካ የሕጻናት አድን ድርጅት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ 70 ሚሊየን ዶላር መደበ

ሀዋሳ፤ ጥቅምት 22/ 2004/ ዋኢማ/– በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ለሚካሄደው የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስፈጸሚያ…

ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ የቴክኒክ ማህበር የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 22/2004/ – ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከፓን አፍሪካ የቴክኒክ ማኅበር መስራች ከሆኑት ፍሬድሪክ ያው…