ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን አስጀመሩ

ግንቦት 2/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የገዳ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሁለት ዓመት ብቻ 160 የግብርና ኢንቨስትመንት አልሚዎች ሥራ ጀምረዋል

ግንቦት 2/2016 (አዲስ ዋልታ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ160 በላይ ትላልቅ የግብርና…

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን ልዩ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ኮሪደር ለማድረግ እየተሰራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ግንቦት 2/2016 (አዲስ ዋልታ) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የሀገሪቱ ልዩ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ኮሪደር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን…

የሀገር ውስጥ ምርትን በመጠቀም በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የተገኙ ውጤቶችን ይበልጥ ማስቀጠል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ግንቦት 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በመጠቀም በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ…

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት የብድር መጠን 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ

ግንቦት 1/2016 (አዲስ ዋልታ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት የብድር መጠን 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር መድረሱን የብሔራዊ…

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ እየተሰራ ነው – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ግንቦት 1/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ…