ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የመካከለኛ ገቢ ግብር ከፋዮች ቢሮ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በፌዴራል የመካከለኛ ገቢ ግብር ከፋዮች ቢሮ ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ፡፡…

የኤርትራ የህዝብ ዲፕሎማሲ ልኡካን ቡድን በኢትየጵያ ጉብኝት ሊያደርግ ነው

የኤርትራ የህዝብ ዲፕሎማሲ ልኡካን ቡድን በኢትየጵያ ጉብኝት እንደሚያደርግ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት…

ኢትዮጵያ በጤፍ ባለቤትነት ላይ ታደረግው የነበረውን ክርክር አሸነፈች

ኢትዮጵያ በጤፍ ባለቤትነት ላይ በሄግ ታደረግው የነበረውን ክርክር በአሸናፊነት አጠናቀቀች ።    ከአመታት በፊት የጤፍ ዱቄትን…

ምክር ቤቱ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና የብሔራዊ እርቀ ሰላም አባላትን ሹመት አፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንና የብሔራዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በክንፈ የብሔራዊ የደህንነት ጥናት ተቋምየሰለጠኑ የደህንነት መኮንኖቹን አስመረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በክንፈ የብሔራዊ የደህንነት ጥናት ተቋም የሰለጠኑ  የደህንነት መኮንኖቹን አስመርቀዋል፡፡ የደህንነት መኮንኖቹ…

ምክር ቤቱ የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮድካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚከለክለውን አዋጅ አፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮድካስት ሚድያ ማስተዋወቅ የሚከለክለውን አዋጅ አፀደቀ።…