የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድከር ለሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ

የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድከር በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላ ሃገሪቱ በድምቀት ተከበረ

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት (ገና) በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሃገሪቱ በድምቀት ተከብሯል።  በዓሉ በክርስትና እምነት…

ዩኒቨርስቲው ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መድቦ በቴክኖሎጂ ሽግግርና ሌሎች ዘርፎች ላይ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መድበው በዳውሮና ወላይታ ዞኖች ላይ የማህበርሰብ አቀፍ ቴክኖሎጂ…

የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት ሕግ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል

የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…

ሚኒስቴሩ ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጓዦች የኢቦላ ምርመራ መደረጉን አስታወቀ

 በ10ኛው የኢቦላ ሥርጭት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጓዦች የኢቦላ ምርመራ መደረጉን የጤና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላው አገሪቱ ከተውጣጡ 3 ሺህ 696 መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ ከ3 ሺህ 696 መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ከመምህራን…