ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር ይወያያሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች እና በዓለም ዙርያ በተለያዩ ሚሲዮኖች ኢትዮጵያን ከሚወክሉ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ገለጸ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጭው ሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ገለጸዋል፡፡ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በ11ኛው…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በ147 ጠበቆች ላይ እርምጃ ወሰደ

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ በ147 ጠበቆች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለሚደረገው ውይይትና ድርድር 32 አጀንዳዎች ቀረቡ

የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለሚደረገው ውይይትና ድርድር 32 የተለያዩ አጀንዳዎችን  አቅርበዋል ።    ፓርቲዎቹ በቀጣይ በሚያደርጉት ውይይት…

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር ተማሪዎቹን ተቀበለ

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 500  የ2ኛ ዙር ተማሪዎቹን ተቀብሏል፡፡ ለተማሪዎቹ ከወራቤ ከተማ የተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት…

የመገናኛ ብዙሃንና ማህበራዊ ትስስር ገጾች በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበኩላቸውን ተገቢ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ተገለጸ

በአገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃንና ማህበራዊ ሚዲያዎች በአገሪቱ  ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበኩላቸውን ተገቢ ሚና  ሊጫወቱ   እንደሚገባ  የኢትዮጵያ…