የጀርመን ፕሬዚዳንት በያዝነው ወር መጨረሻ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዋልተር ስቴይንሜር በዚህ ወር መጨረሻ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ፡፡ ፕሬዚዳንት ፍራንክ በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት…

13ኛው “የጤናማ እናትነት” በዓል እየተከበረ መሆኑ ተገለጸ

13ኛው የጤናማ እናትነት በዓል ከጥር 1 እስከ ጥር 30 2011 ዓ.ም. በሃገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች፣…

በወሊሶ ከተማ 80 ኩንታል ህገ ወጥ ቡና ተያዘ

ከጅማ ዞን ወደ አዲስ አባባ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓዝ የነበረ 80 ኩንታል ቡና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን…

በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 26 ክላሽ፣ አንድ ብሬንና 20 የጥይት ካዝና በቁጥጥር ስር ዋለ

በጋምቤላ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሃያ ስድስት ክላሽ፣ አንድ ብሬንና ሃያ የጥይት ካዝና በቁጥጥር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም…

የምርምርና የጥናት ውጤቶችን መንግስት ሊደግፍና ክትትል ሊያደርግ ይገባል ተባለ

የማህበረሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ የምርምርና የጥናት ውጤቶችን መንግስት ሊደግፍና ክትትል ሊያደርግ እንደሚገባ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ምሁራን…