ምክር ቤቱ 110 የነበሩ የአስፈፃሚ ተቋማትን ወደ 63 ዝቅ አደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 110 የነበረውን የአስፈፃሚ ተቋማት ቁጥር ወደ 63 ዝቅ አድርጓል፡፡ ምክር…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበውን የተለያዩ…

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በከተማ ልማትና ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ከዲያስፖራዎች ጋር ውይይት አደረገ

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በከተማ ልማትና ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ከዲያስፖራዎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አላላት ጋር…

የህግ የበላይነትን በማስከበር ሰላም ለማረጋገጥ ህዝባዊ ተሳትፎ መጠናከር እንዳለበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ

የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር እንዳለበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚገኘውን የካንሰር ማዕከል ጎበኙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሚገኘው የካንሰር ማዕከል ተገኝተው ህክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ህጻናትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የመንገዶች ባለስልጣንና ጠቅላይ አቃቤ ህግን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣንና የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መስሪያ ቤቶችን ጎበኙ። ጠቅላይ…