ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከህገ መንግስት ተርጓሚ አካላት ጋር በህገ መንግስት አተረጓጎም ስርዓት ዙሪያ ምክክር አደረገ

ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ከህገ መንግስት ተርጓሚ አካላት ጋር በህገ መንግስት አተረጓጎም ስርዓት ዙሪያ ምክክር አድርጓል። በምክክር…

አምባሳደር ረድዋን ሁሴን ወደ ኤርትራ ያቀናውን የኢትዮጵያ ሀኪሞች ቡድንን ተቀበሉ

በኤርትራ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ወደ ኤርትራ ያቀናውን የኢትዮጵያ የሃኪሞች ቡድን…

በአቶ ገለሣ ዲልቦ የሚመራው የኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን አዲስ አበባ ገባ

በአቶ ገለሣ ዲልቦ የሚመራው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ…

ኢንጅነር ታከለ ኡማ አገልግሎት መስጠት ያቆመውን የሰንዳፋ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክትን ገበኙ

ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አገልግሎት መስጠት ያቆመውን የሰንዳፋ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክትን…

በሀገሪቱ ተስፋ ሰጪ ለውጥ እየታየ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ አንድነት መድረክ ገለጸ

በሀገሪቱ ተስፋ ሰጪ ለውጥ እየታየ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ አንድነት መድረክ ገለጸ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ አንድነት…

በተለያዩ ዘርፎች እየታየ ያለው ለውጥ ወደ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ማደግ እንዳለበት ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው የስድስት ወር የስራ…