የቻይና ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የቻይና መንግስት አማካሪና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሚቀጥለው ሳምንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢትዮጵያ እንደሚመጡ የውጪ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን በመስጠት የተለያዩ አዋጆችን አፅድቋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን በመስጠት የተለያዩ አዋጆችን አፅድቋል፡፡ ምክር ቤት አዲስ አፈ-ጉባኤ እና…

ፖሊስ በህገ ወጥ መልኩ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 180 ሽጉጦችን መያዙን አስታወቀ

በህገ ወጥ  መንገድ በአንድ ሚኒባስ የተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ  ሊገባ የነበረ 180  ህገ …

ዩማን ብሪጅ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለሻሸመኔ ሆስፒታል 60 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አልጋዎች ከነፍራሾቻቸዉ አበረከተ

ዩማን ብሪጅ የተሰኘ የሲውድን ግብረ ሰናይ ድርጅት ለሻሸመኔ ሆስፒታል 60 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አልጋዎች ከነፍራሾቻቸዉ አበርክተዋል፡፡ በታዳጊ…

ኦዲፒ በሰላማዊ መንገድ ከሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ/ ኦዲፒ/ በኦሮሚያ ክልል በኦሮሞ ስም ተደራጅተው በሰላማዊ መንገድ ከሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ…

ለሁለት ወራት የጤና አገልግሎት የሚሰጥ የሀኪሞች ቡድን ወደ ኤርትራ ተላከ

ለሁለት ወራት የበጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት የሚሰጥ የሀኪሞች ቡድን ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ መላካቸው ተገለጸ፡፡ ወደ ኤርትራ…