አቶ አበበ አበባየሁ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ አበበ አበባየሁ የኢትዮጵያ ኢንቨንስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር  በመሆን በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ተሾመዋል፡፡ አቶ አበበ የኢንቨስትመንት…

ቪዠን ኢትዮጵያ በድህረ- ግጭት ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ጥናቶችን አቀረበ

ቪዠን ኢትዮጵያ የተባለ በኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች የተቋቋመ ማህበር በኢትዮጵያ  እየተከሰቱ  ባሉት  ግጭቶችና ከድህረ  ግጭት ጋር  በተያያዙ ጉዳዮች…

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ሰላም ለማረጋገጥ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ሰላምን ለማረጋገጥ በየጊዜው  የተለያዩ  ሥራዎችን  እንደሚያከናውኑ ገለጹ ። የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለዋልታ…

90ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ ሲጓጓዝ ተያዘ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ጆቦ ቀበሌ በተሽከርካሪ ላይ ዛሬ  በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 90ሺህ የአሜሪካ ዶላር…

የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ከኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

የሀይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች በኦሮሚያ የተወሰኑ ቦታዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለማስቆም ከኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ…

ኦዲፒ ከኦነግ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ማክበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

በኢትዮጵያ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል እንዲሰፍን የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኦዲፒ/ ቁርጠኛ በመሆኑ ከኦነግ ጋር የተደረሰው ስምምነት ማክበሩን…