የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ በኢንተር ኮንቲነታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ ፥…

የኦሮ-ማራ ህዝቦችን አንድነት ለማጠናከር የሁለቱ ሕዝቦች ልሂቃን ከፍተኛ ኃላፊነት አለባቸው ተባለ

የኦሮ-ማራ ሕዝቦችን አንድነት ለማጠናከር የሁለቱ ሕዝቦች ልሂቃን ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው በደሴ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ባለው 3ኛው ዙር…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ገለጸ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ’ማንነቴ ይታወቅልኝ’ ጥያቄዎች ምክንያት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመከላከል የሚያስችል ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ገለጸ። ምክር…

ኳታር ለስምንት ኢትዮጵያውያን እስረኞች ምህረት አደረገች

ኳታር ለስምንት ኢትዮጵያውያን እስረኞች ምህረት ማድረጓ ተገልጿል። የኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ቢን ሃማድ አልታኒ የሀገሪቱን ብሄራዊ…

አዉሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ 20 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን ዩሮ የእርዳታ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ ። ስምምነቱ የተደረገዉ በኢፌዴሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ዩሱፍ ኪብር ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ዩሱፍ ኪብር ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይቱ…