የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰርና የልብ ህክምና ማእከል ግንባታ 56 በመቶ ደርሷል

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ከ986 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የሚያስገነባው የካንሰርና የልብ ህክምና ማዕከል…

ወጣቶች በግብረ ገብ ታንጸው ለሀገር ልማት እንዲተጉ መሰራት እንደሚገባ ተገለጸ

ሰላምን ከሰው አስተሳሰብና ባህል ግንባታ ጋር በማያያዝ ወጣቶች በግብረ ገብ ታንጸው ለሀገር ልማት እንዲተጉ በትኩረት መሰራት…

“ግፍ ፈጻሚዎችን ሀገራዊ ወሰንና ዓለም አቀፋዊ ድንበር ሳይገድበን ለሕግ እናቀርባለን”-ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ግፍ ፈፃሚዎች ከየትኛውም ብሔር ገብተው ይደበቁ የትኛውም ወገን ይጩህላቸው በወንጀል እስከተጠረጠሩ ድረስ…

በአዲስ አበባ ከተማ ቅዳሜ እና እሁድ ይካሄዳል የተባለው ሰላማዊ ሰልፍ ዕውቅና የለውም -የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አንዳንድ ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን የገለጸው ፖሊስ ሰልፉ በከተማ አስተዳድሩም ሆነ በፖሊስ ኮሚሽኑ…

ከኢትዮጵያ ድህነትንና ረሃብን ጨርሶ የማጥፋት ስትራቴጂካዊ ጥናት ግምገማ መድረክ ተካሄደ

ከኢትዮጵያ ድህነትንና ረሃብን ጨርሶ የማጥፋት ስትራቴጂካዊ ጥናት ግምገማና ምክክር መድረክ ተካሄደ ፡፡ የስትራቴጂካዊ ግምገማ ጥናት የመጀመሪያ…

በዩኒቨርሲቲዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት የአምስት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

በቅርቡ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በግለሰቦች ደረጃ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት የቡድን መልክ በመያዝ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዛምቶ የአምስት ተማሪዎች…