በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ናፍታ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ናፍታ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።  በገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ኮሚሽን…

በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን የሚያጡት ወጣቶች በመሆናቸው በቂ ግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን የሚያጡ እና ለአካል መጉደል ሰለባ የሚሆኑት ወጣቶች እንደመሆናቸው መጠን በቂ የግንዛቤ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ሥራ አስፈፃሚ ፓትሪክ ጋስፓርድ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽን ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት ፓትሪክ ጋስፓርድ ጋር በጽህፈት ቤታቸው…

በኩታ ገጠም ማሳ በመዝራት ምርታማነታቸውን እያሳደጉ እንደሆነ የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ

በኩታ ገጠም ማሳ በመዝራትና የግብርና ግብዓት በመጠቀም በምርትና ምርታማነታቸው ላይ ውጤት እያመጡ እንደሆነ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር ማነቆ እየሆነ ነው

ግንባታቸው ተጠናቀው ወደ ሥራ ከገቡት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር ማነቆ ሆኖ እንዳስቸገረው የኢንዱስትሪ…

በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔና አቶ ሀዱሽ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች የነበሩት አቶ መዓሾ ኪዳኔ እና አቶ ሀዱሽ ካሳ በሰብዓዊ መብት…