በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 64 ሺህ ዶላር፣ 56 ሽጉጦችና 302 የሞባይል ቀፎዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

ባለፉት ሁለት ቀናት በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 64 ሺህ ዶላር፣ 56 ሽጉጦችንና 302 የሞባይል ቀፎዎች…

በሰባት ከተሞች ከተሸከርካሪ ፍሰት የፀዱ የመንገዶች ቀን ተጀመረ

በአዲስ አበባና በተመረጡ የክልል ከተሞች ከተሸከርካሪ ፍሰት የፀዱ የመንገዶች ቀን ትናንት  ተጀምሯል ።  ትናንት በአዲስ አበባ…

ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የአብዴፓ ሊቀ መንበር በመሆን ተመረጡ

አብዴፓ ሰሞኑን ሲያካሂድ በቆየው 7ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ኢንጂነር አይሻ መሃመድን የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/አብዴፓ/ ሊቀመንበር…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ወይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አብዴፓ 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

 የአፋር ብሔራዊ ዴሞከራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) እያካሔደ ባለው ሰባተኛ ድርጅታዊ ጉባኤው ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የተመረጡ 45 አመራሮችን…

የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የጂቡቲ መሪዎች የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ማዕከልን መረቁ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሜዲካል ማዕከል በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል። ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሜዲካል ማዕከልን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…