የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከዛሬ ጀምሮ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤላ ዲልሪ ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ቀናት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ። በጉብኝታቸው…

10 ሺ ሰዎች የተሳተፉበት የቡና ማፍላት ሥነሥርዓት በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

10ሺ ሰዎች የተሳተፉበት የቡና ማፍላት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ ። 13ኛው  የብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና…

ድርጅቱ ከቤኒዝን ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት እንቅስቃሴዎች መጀመሩን አስታወቀ

በአዲስ  አበባ ከተማ  የተፈጠረውን የቤንዚን እጥረት ችግር ለመፍታት እንቅስቃሴዎች  መጀመሩን  የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ ።…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ከኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መከሩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ  ጋር   በመገናኘት  በሁለቱ አገራት  ግንኙነትና …

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራና በትብብር መንፈስ መሥራት ይገባቸዋል – አቶ ለማ መገርሳ

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገርና ለክልል ጥቅም በተባበረ መንፈስ በጋራ መስራት እንዳለባቸው  የኦዴፓ  ምክትል  ሊቀመንበር …

የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የኦስትሪያው መራሄ መንግስት ሰባስቲያን ከርዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለጸ ።…