በዘንድሮ የሩብ በጀት ዓመት ከ1ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የስትራቴጂክ ግዥዎች መፈጸማቸው ተገለጸ

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በዘንድሮ የሩብ በጀት አመት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የስትራቴጂክ…

በማዕከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ የተቀበረ ቦንብ ፈንድቶ ሁለት ተማሪዎች ሞቱ

በማዕከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ ቡሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አቅራቢያ የተቀበረ የእጅ ቦንብ ትናንት ፈንድቶ ሁለት…

የአለም ባንክ ለብርሃን ለሁሉም ፕሮግራም 375 ሚሊየን ዶላር ፈቀደ

የአለም ባንክ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚከናወነው ብርሃን ለሁሉም ፕሮግራም 375 ሚሊየን ዶላር መፍቀዱን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ…

የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ ቅድሚያ መሥጠት እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የየመን ተፋላሚ ኃይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ ቅድሚያ እንዲሠጡ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ…

በአዲስ አበባ ዙሪያ የልማት ተነሺ ዜጎች ተገቢው ካሳ ያልተሠጣቸው በመሆኑ ለችግር መዳረጋቸውን ገለጹ

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ የሚገኙና ካለፉት አምስት ዓመታት ጀምሮ በልማት ምክንያት ከይዞታቸው የተነሱ  ዜጎች  ተገቢው ካሳ ስላልተሠጣቸው ለችግር…