ወባን ለመከላከል በሚደረገው የኬሚካል ርጭት ጥራት ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

ወባን ለመከላከል በየቤቱ በሚደረገው የኬሚካል ርጭት ጥራትና ውጤታማነት ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ ወባን…

የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊ ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊን በፅህፈት ቤታቸው በመቀበል …

የከተሞች ዕድገትን ከፈጣን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተመጣጣኝ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

የከተሞች ዕድገት ፈጣን ከሆነው የህዝብ ቁጥር ዕድገት እና ከሥራ እድል ፈጠራ ጋር የተመጣጠነ ለማድረግ  አስቀድሞ መሥራትን አስፈላጊ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉ የተለያዩ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና…

በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለው የሞትና የመፈናቀል አደጋ በአፋጣኝ ቆሞ ህዝቡ ያለስጋት እንዲኖር በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በትላንትናው እለት ባካሄደው ስብሰባ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለው የሞትና የመፈናቀል አደጋ…

የኤች አይ ቪ ኤድስን ሥርጭት ለመከላከል አስፈጻሚ አካላትና ህብረተሰቡ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

በአገሪቱ  በአሳሳቢ ደረጃ  ላይ  የሚገኘውን  የኤች አይቪ ኤድስን ሥርጭት  ለመከላከል  አስፈጻሚ አካላትና ህብረተሰቡ የድርሻቸውን እንዲወጡ የፌደራል…