ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን በምዕራብ ጎንደር ዞን የቋራ ወረዳ ፖሊስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በቀጣዩ ምርጫና በወቅታዊ የአገሪቷ ጉዳይ ዙሪያ…

የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ሠራተኞች በተቋሙና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የአሁንና ቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም የዩኒቨርስቲው ሠራተኞች በተቋማቸውና ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ በአዲስ…

የዞን ምክር ቤቶች የሚያጸድቋቸው የክልልነት ጥያቄዎች ህገ-መንግስታዊ ቢሆኑም ከተቀመጡ አቅጣጫዎች ውጭ ናቸው—ደኢህዴን

በደቡብ ክልል የተለያዩ የዞን ምክር ቤቶች የሚያጸድቋቸው የክልልነት ጥያቄዎች ህገ-መንግስታዊ ቢሆኑም ከተቀመጡ አቅጣጫዎች ውጭ መሆናቸውን የደቡብ…

በህገወጥ ግንባታዎችና ማስፋፊያዎች ምክንያት የመግቢያና መውጫ መንገድ ተዘግቶብናል– በማህበር ተደራጅተው ቤት የገነቡ ነዋሪዎች

አካባቢያቸው በህገ-ወጥ ግንባታዎችና ማስፋፊያዎች ምክንያት የመግቢያ መውጫ መንገድና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦታ ተዘግቶብናል ሲሉ በንፋስ ስልክ ላፍቶ…

ወደ ባህር ዳር የመጣነው በብሄሮች መካከል የሚረጨውን የጥላቻ እንቦጭ ነቅሎ ለመጣል ነው -ኢንጂነር ታከለ ኡማ

”ወደ ባህር ዳር የመጣነው በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ነቅለን ልናጠፋ ሳይሆን ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል…