የህግ በላይነትን ለማረጋገጥና አስተማማኝ የፍትህ ስርዓት ለመገንባት በትኩረት እንደሚሰራ የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ ገለጸ

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ የመስሪያ ቤቱን የአንድ…

የብርቱካን ሚደቅሳ ሹመት የአለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት ስቧል

ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸዉ የበርካታ አለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት ስቧል፡፡ አልጀዚራ የለውጥ…

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሊያወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በቀጣዩ ምርጫ ዙሪያ ሊወያዩ ነው። ጠቅላይ…

በሰላም አብሮ የመኖር ህልውናችንን የሚፈታተኑ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የኃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው-የሰላም ሚኒስትር

በሰላም አብሮ የመኖር ህልውናችንን የሚፈታተኑ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የኃይማኖት ተቋማት ሚና  ከፍተኛ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር…

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ግጭት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲፈታ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ግጭት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፈቶ የመማር ማስተማር ስራው በአፋጣኝ እንዲጀመር የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በደቡበ ሱዳን ወቅታዊና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው 2ኛው የኢጋድ ኢታማዦር ሹሞች ስብሰባ ተካሄደ

በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ፣የፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የሚመክረው 2ኛው የኢጋድ አባል አገራትና ሩዋንዳ የኢታማዦር ሹሞች ስብሰባ በዛሬው…