በሀገር ደረጃ የተጀመረውን ለውጥ በአፋር ክልል ለማሳካት የአብዴፓ አመራሮች በአዲስ እንዲተኩ ከስምምነት ላይ ተደረሰ

በሀገር ደረጃ የተጀመረው ለውጥ በአፋር ክልል ይበልጥ እንዲሳካ ለማስቻል ነባር የአብዴፓ አመራሮች በአዲስ እንዲተኩ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ ፡፡ ጠቅላይ…

የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ራሳቸውን ችለው መደራጀታቸው ተገለጸ

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ራሳቸውን ችለው መደራጀታቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ መልሶ የማዋቀሩ እና የማደራጀቱ ስራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመድ ምክትል ዋና ጸሃፊን አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የኤች አይቪ ኤድስ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተርና የተባበሩት መንግሥታት…

በሲዳማና በወላይታ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር ለማጠናከር የሚያግዝ የዕርቅና የሠላም ኮንፈረንስ ተካሄደ

በሲዳማና በወላይታ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር ለማጠናከር የሚያግዝ የዕርቅና የሰላም ኮንፈረንስ በሓዋሳ ከተማ በሲዳማ ባህል አዳራሽ…

የአፍሪካ ህብረት ስብሳባ ውጤታማና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡና የፀጥታ አካላት ለነበራቸው አስተዋፅኦ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ምስጋና አቀረቡ

11ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ስብሰባ የህብረቱን ተልዕኮዎች በብቃት ሊያሳካ በሚችልበት መንገድ ለማደራጀት የሚያስችል ውሳኔ ማስተላለፉን ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአፋር ክልል ከፍተኛ ኃላፊዎችና የአብዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር ብሄራዊ ክለላዊ መንግስት አመራሮችና የአፋር ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ…