በተደራጀ ሌብነትንና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ የሚወሰዱት እርምጃዎች የህግ በላይነትን የሚያረጋግጡ ናቸው -የህግ ባለሙያ

መንግስት የተደራጀ ሌብነትንና የሰብዓዊ መብት ጥሰትን ለመከላከል የሚወስዳቸው እርምጃዎች የህግ በላይነትን የሚያረጋግጡ ናቸው ሲሉ የህግ ባለሙያ…

የትግራይ ህዝብ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር መስዋዕትነት የከፈለው የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ነው…የክልሉ መንግስት

የትግራይ ህዝብ ለዓመታት የከፈለው መስዋዕትነት በሃገሪቱ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና በማንኛውም ወቅት ተጠያቂነት እንዲኖር መሆኑን የትግራይ ብሔራዊ…

20ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች አስቸኳይ ስብሰባ ተጀመረ

20ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች አስቸኳይ ስብሰባ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተጀምሯል፡፡ የህብረቱ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ…

የወጣቶችን ስራ አጥነት ለመቀነስ ከአውሮፓ ህብረት ጋር መግባባት መደረሱን ዶ/ር ወርቅነህ ገለፁ

በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካከል ያለው ግንኙነትና ሁለገብ ትብብር ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…

የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አደነቀ

የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አደነቀ።  የኦሮሚያ ክልል የመንግስት…

በቁጥጥር ስር የዋሉት የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘው አዲስ አበባ ገቡ

ከሰዓታት  በፊት  በቁጥጥር ሥር የዋሉት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ…