በመዲናዋ ቦታዎችን አጥረው ንብረታቸውን በተሠጣቸው የጊዜ ገደብ ባላነሱት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም ጊዜ ታጥረው የቆዩ ቦታዎች የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ወደ መሬት ባንክ እንዲገቡ…

ከ40 በላይ የሚሆኑ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አመራሮችና የደህንነት አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ከ40 በላይ የሚሆኑ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው…

በመተማ ዮሐንስ በተከፈተ ተኩስ በሰዎች ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገለጸ

በመተማ ዮሐንስ ቤት ውስጥ ተደብቀው ተኩስ በከፈቱ አካላት በሰዎች ላይ የሞትና የአካል መቁሰል አደጋ መድረሱን የምዕራብ…

ጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመረቀ

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዛሬ ተመረቀ። ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ለኢኮኖሚ ትብብርና ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ትናንት በባህር ዳር በሶስትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቅረፍ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እያከናወነ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማይቱ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቅረፍ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡…