በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የሚደረገውን የገቢና ወጪ ንግድ ለመቆጣጠር ህግ እየተረቀቀ ነው

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ያለውን የገቢና ወጪ ንግድ ለመቆጣጠር የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከኢትዮጵያ…

በኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደረገ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው…

የኦሮሚያ ክልል አሲዳማ መሬትን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል

የኦሮሚያ ክልል በክልሉ የሚገኘውን  አሲዳማ መሬትን በኖራ በማከም ምርታማነትን  በማሳደግ  አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኦሮሚያ…

የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከ2 ሺህ 500 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ሰጠ

በኦሮሚያ ልዩ ዞን የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከ2 ሺህ 500 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ የቢሮ ሀላፊዎችንና ሌሎች ሹመቶችን አፀደቀ

ለቀናት ጉባኤውን በሃዋሳ ሲያካሂድ የቆየው የደቡብ ክልል ምክር ቤት በተሻሻለው የክልሉ መንግስት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመዘግየትን ችግር ለመፍታት የማሻሻያ ተግባራት እየተከናወኑ ነው

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያጋጠመውን የመዘግየት ችግር ለመፍታትና ግንባታውን ለማፋጠን መንግስት የተለያዩ ውሳኔዎችንና የማሻሻዎች ተግባራትን  እያከናወነ…