ተማሪዎች ምክንያታዊ ያልሆኑ ጥያቄዎችን ወደ ብሄር ግጭት ከሚለውጡ አካላት ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀረበ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ምክንያታዊ ያልሆኑ ጥያቄዎችን ወደ ብሄር ግጭት ከሚለውጡ አካላት ራሳቸውን ሊጠብቁ እንደሚገባ የአዲስ…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የቀረቡ የቢሮ ሃላፊዎችን እና የዞን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የቅዲስ ሲኖዶስ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የቅዲስ ሲኖዶስ ጉባኤ ማካሄድ ጀምራለች፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በይፋ ሲጀምር ያለፈው…

በትናንትናው ዕለት በአላማጣ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የትግራይ ክልል መንግስት አስታወቀ

በትናንትናው ዕለት በአላማጣ ከተማ በማንነት ስም በሚንቀሳቀሱ አካላት እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሶስት ሰዎች…

አቃቤ ህግ በአቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ክስ ሊመሰርት ነው

አቃቤ ህግ በመስቀል አደባባይ በተጠራ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ተጠርጣሪ አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች በከተማዋ የሚገኘውን መስኪድና ቤተክርስቲያን በጋራ በመሆን አፀዱ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች በከተማዋ የሚገኘውን መስጊድና ቤተክርስቲያን በጋራ በመሆን አፅድተዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም…