በኮፐንሀገን ሲካሄድ የቆየው ለአረንጓዴ ልማትና ለዘላቂ ልማት ግቦች አለም አቀፍ ትብብር ጉባኤ ተጠናቀቀ

በኮፐንሀገን ዴንማርክ ሲካሄድ የቆየው ለአረንጓዴ ልማትና ለዘላቂ ልማት ግቦች አለም አቀፍ ትብብር ጉባኤ ተጠናቀቀ። በጉባኤው ላይ…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በሚጠበቁ ዕቅዶች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች መካተት በሚገባቸው  ዕቅዶች  ዙሪያ ማብራሪያ  ሠጥተዋል ። በጠቅላይ ሚንስትር  ዶክተር አብይ ለሁለት…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የ2011 ዓ.ም የክልሉን የስራ እቅድ አፀደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባኤ በትላንትና ውሎው በክልሉ የ2011 ዓ.ም የስራ እቅድ…

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን የውጭ…

የቁም እንስሳትን ምርት ለውጭ ገበያ ለሚያቀርቡ ባለሃብቶች የሙያና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ ድጋፍ ይደረጋል

 የቁም እንስሳትን ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች መንግስት የሙያ እና የፋይናንስ አቅርቦት ድጋፍ የሚያገኙበትን ሁኔታ…

ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ  ተገለጸ ፡፡ ሥልጠናውን ንግግር በማድረግ የከፈቱት የኢፌዲሪ…