ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት የምክር አገልግሎትና የህግ ድጋፍ በነፃ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ

በተለያዩ ጊዜያት ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ህጻናት የምክር አገልግሎት እና የህግ ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ በበጎ ፈቃደኝነት…

ወደ አዳማ ከተማ ሊገባ የነበረ 17 ሽጉጥ ከ45 ጥይት ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

ወደ አዳማ ከተማ ሊገባ የነበረ 17 ሽጉጥ ከ45 ጥይት ጋር መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። ፖሊስ በዛሬው ዕለት…

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት ለማምለጥ ሞክረዋል – ፖሊስ

 “የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል” ሲል ፖሊስ ገለጸ።…

በአዲስ አበባ የማበረሰብ ጤና መድህን ስራን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ የማበረሰብ ጤና መድህን ስራን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የከተማው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው…

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ከ11 ወደ 9 ዝቅ አደረገ

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቁጥርን ከአሥራ አንድ ወደ ዘጠኝ ዝቅ…

በጣሊያን ባለሀብቶች የተገነባው “ኢታካ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ” ተመረቀ

በጣሊያን ባለሃብቶች በ15 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ የተገነባው “ኢታካ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ” ተመረቀ። በመቀሌ ልዩ…