ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት የለጋሽ አካላትና የህብረተሰቡ ድጋፍ ተጠየቀ

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት የለጋሽ አካላትና የህብረተሰቡ ድጋፍ ተጠየቀ። የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን…

ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ

የቀድሞው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞትን ተከትሎ የግድቡን ግንባታ…

አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ ከሱዳን ውሃ ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

በሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለ-ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ አዲስ ከተሾሙት የሱዳን ውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር…

11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ የአገሪቱን መጻኢ ጉዞ የሚወስን ታሪካዊ ጉባኤ ነው- ዶክተር አብይ አህመድ

11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ አገሪቱና ኢህአዴግ  የለውጥ ምህዋር ውስጥ በገቡበት ወቅት የሚካሄድና  የኢትዮጵያን መጻኢ ጉዞ የሚወስን…

በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ለሚተላለፉ ውሳኔዎች ተግባራዊነት ድጋፍ እንደሚያደርጉ አጋር ድርጅቶች ገለጹ

በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ለሚተላለፉ ውሳኔዎች ተግባራዊነት ድጋፍ እንደሚያደርጉ የኢህአዴግ አጋር ድርጅቶች ገለጹ። 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ…

ኢህአዴግ በድርጅታዊ ጉባዔው የሀገሪቱን አንድነትና ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር አቅጣጫ ያስቀምጣል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

የኢህአዴግ 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ የሀገሪቱን አንድነትና ትስስር ይበልጥ የሚያጠናክር አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ እምነቴ ነው ሲሉ የደኢህዴን ሊቀመንበር…